Watch አቤት እኔስ አለፍኩት – Ethiopian Orthodox Mezmur Abet Sintun Alefkut on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
+++ Listen and Share +++
መከራና ስደት ቢያፍገመግመኝም
አለኝና ስምህ አላሰጠመኝም
አነሳኸኝ ጌታ ጫንከኝ ከተከሻህ
ሳከብርህ እኖራለሁ ዘላለም አልረሳህ
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.