Watch ግሩማን መላአክት – Amazing Orthodox Mezmur by diaqon Girma Adane on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
ግሩማን መላዕክት ፤
የምትተጉ ለምህረት፣ ለሰው ድኽነት፡፡
ከልዑል ዘንድ ለምኑልን፣
ቸርነቱን እንዲያደርግልን፡፡
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.