Watch ኢትዬጲያ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ እና ዓለምን ዙሬ አየሁት Ethiopian Orthodox Mezmur by Fnatu Welde on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
ኢትዬጲያ ሀገሬ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ፈጣሪ ያውጣሽ ካለሽበት መከራና ችግር እንዲሁም ካስጠሊታው ስደት እኔ ስለ እኔ ምንም አላውቅም
ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ
እኔ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጠው አይደለም
ልባቹ አይደንግጥ አትፍሩም ዮሐ 14:27
Ethiopian Orthodox Mezmur tewahedo collection ኦርቶዶክስ.
በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፥19).
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.