Watch የተፅናናንብሽ – Best Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
የተፅናናንብሽ በስደት በባዕድ ሃገር
የተስፋ ስንቃችን እመ እግዚአብሔር
በደም ስራችን ውስጥ ተፅፏል ፍቅርሽ ዘላለም
ስንቱን ተሻግረናል እያልን ማርያም
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.