Watch yensha mezmur ለንስሀ የተዘጋጀ መዝሙሮች ኮሌክሽን ቁጥር 05 best Orthodox Neseha mezmur collection non stop 05 on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
እግዚአብሔር እንዲመልሰን፣ ማድረግ ያለብን ሌላው ነገር “ንስሐ መግባት ነው”። ንስሐ መግባት ማለት መመለስ ማለት ነው።ንስሐ መግባት እና ማመን መፅሐፍ ቅዱሳዊ እና እግዚአብሔር የሚቀበለው እንዲሆን፣ በኢየሱስ ስም መጠየቅ አለበት። (ሉቃስ 24:47) እንደዚያ አድርገው ያውቁ ይሆን? ካልሆነ፤ የትም ቦታ ቢሆኑ፤ ለምን አሁኑኑ ጥቂት ደቂቃዎችን ወስደው አያደርጉትም?። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Ethiopian Orthodox Mezmur tewahedo collection ኦርቶዶክስ
new Ethiopia Ortodox Mezmur
New Ethiopian Orthodox Mezmur tewahedo collection ኦርቶዶክስ መዝሙሮች
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.