Watch መሐሪ ነህና ይቅር ባይ – NEW Ethiopian Orthodox Mezmur 2010 on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
እንደ ቸርነትህ ካላሰብከው
በፀጋህም ብዛት ካላየኸው
ያሻውን ያገኝ ዘንድ በጥረቱ
የሰው ፍጡር አይችልም በውነቱ
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.