Watch yegena mezmur ገና ልደት መዝሙራት 2010- Ethiopian Orthodox Mezmur Christmas Collection 2018- #05 on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
‘እነሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና ፥ አትፍሩ ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና” ።[ሉቃ 2-11]
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ
ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.