Quantcast
Channel: Orthodox Tewahido – WongelTube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 803

Watch +++ሥላሴ አመስግኑ+++Selassie ortodox mezmur collection non stop Ethiopia Orthodox Mezmur 2018

$
0
0

Watch +++ሥላሴ አመስግኑ+++Selassie ortodox mezmur collection non stop Ethiopia Orthodox Mezmur 2018 on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website

እንዲህ እናምናለን እንታመናለን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ብለን
የቅዱስ ስላሴ ጥበቃቸው አይለየን አሜንንንንን —

slase mezmur ሥላሴ አመስግኑ….. ዘምሩ እልል በሉ Selassen Amesginu best Orthodox Mezmur
keraniyoSong ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ
እኔ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጠው አይደለም
ልባቹ አይደንግጥ አትፍሩም ዮሐ 14:27
Ethiopian Orthodox Mezmur tewahedo collection ኦርቶዶክስ.

በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፥19). በማህበረ ቅዱሳን የተዘጋጀ
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ


Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 803

Trending Articles