Quantcast
Channel: Orthodox Tewahido – WongelTube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 803

Watch Tewodros Yosef አትንገሩት ያውቀኛል Best New Ethiopian Orthodox Mezmur 2017 Atengerut Yawkegnal

$
0
0

Watch Tewodros Yosef አትንገሩት ያውቀኛል Best New Ethiopian Orthodox Mezmur 2017 Atengerut Yawkegnal on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website

“አትንገሩት ያውቀኛል” አጥንትን የሚያለመልም # ዝማሬ- ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
✔ሼር ✔ሼር
አትንገሩት ያውቀኛል/4/
ስራዬ በፊቱ መቼ ተሰውሯል
አትንገሩት ያውቀኛል ( አዝ)
አዝ………………..
ፊልጶስ ሳይጠራኝ ገና ሳልቆም ፊቱ
ከበለስር ሳለው ያውቀኛል ከጥንቱ
መካሪ አያሻውም ሁሉን ያውቃልና
ከሳሽ ሆይ ተመለስ ድንጋዩን ጣልና
አዝ…………………….
ታናሹ ተቀባ ታላቆቹ ሳሉ
ለምን እንዲህ ሆነ ስህተት ነው አትበሉ
ለክብር የጠራኝ ከባህር ዳር ቆሞ
ሶስቴ እንደምክደው ያውቃል አስቀድሞ
አዝ………………………
ሀጢያተኟነቱን ሳያውቅ ገባ ቤቱ
ብላችሁ አትሙት በዝቶ ነው ምህረቱ
የአባቴን ንብረት ባባክን ፈጽሜ
እንዴት ልጅህ ይሆናል አትበል ወንድሜ
አዝ………………………
አትንገሩት ያውቀኛል/4/
ስራዬ በፊቱ መቼ ተሰውሯል
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ


Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 803

Trending Articles