Watch ኪዳነምህረት KIDANEMIHRET – Best Ethiopian Orthodox Mezmur by Zemarit Wudie TachBelie on WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Website
ማን አለ እንደ እናቴ እኔን የወደደኝ
የሰራችው ስራ ታምሯ ደነቀኝ
ምን እከፍላታለሁ ምንስ አለኝና
ዘወትር ይብዛላት ክብርና ምስጋና
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ
Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos – Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.